SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ podcast artwork

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

by SBS · AM · News, Society & Culture

Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።

1,051episodes
2017first episode
Severalepisodes a week
9 mintypical episode

Latest episodes

  1. አምነስቲ ኢንተርናሽናል በአላማጣ የተፈፀሙ ጥቃቶች እንዲመረመሩ ጠየቀ

    ሰሎሞን ደሴቶች ከቻይና ጋር የገባችውን የደኅንነት ስምምነት ላለማደስ ወሰነች #sbsaudiopodcast

    10 min
  2. የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በትግራይ ክልል ምርጫ ለማካሔድ ቅድመ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ

    በሱዳን እየተካሔደ ያለውን ጦርነት በውይይት ለመፍታት ሁሉንም የሱዳን ወታደራዊ፣ ፖለቲካዊና ሲቪል አካላት ያካተተ ግልፅ ውይይት ለማዘጋጀትና ለማመቻቸት ኢትዮጵያ ዝግጁ መሆኗን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጡ #sbsaudiopodcast

    7 min
  3. What does Kumanjayi mean? Understanding Sorry Business - ኩማንጃዪ ማለት ምን ማለት ነው? የለቅሶ ሥነ ሥርዓትን መረዳት

    When someone dies, families and communities may have cultural practices and responsibilities around mourning. For many Aboriginal and Torres Strait Islander...

    11 min
  4. ሳራ ኢብራሂም፤ ከካዛንቺስ ወደ ቪክቶሪያ ፓርላማ

    ወ/ሮ ሳራ ኢብራሂም፤ እንደምን ከኢትዮጵያ የ10ኛ ክፍል ተማሪነት እስከ ቪክቶሪያ የፓርላማ ዕጩነት እንደበቃች፤ የአውስትራሊያ ፍልሰት ሕይወት ተግዳሮቶችና መልካም ዕድሎችን አንስታ፤ ከግለ ታሪኳ ጋር አዛንቃ ትናገራለች። #sbsaudiopodcast

    14 min
  5. በቱርክዬ የተካሄደው የCOP31 ጉባኤ ሁሉን አቀፍ ስምምነት ሳያስገኝ መጠናቀቁ፤ በመጪው ዓመት የCOP32 አስተናጋጇ ኢትዮጵያ ተጨማሪ የዲፕሎማሲ ኃላፊነት ፈጥሯል

    ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ በፓርላማው የዓመቱ የመጨረሻ መሰየማ ሳምንት ድንጋጌዎችን ለማሳለፍ ብርቱ ድርድሮች እንደሚጠብቃቸው አመላከቱ #sbsaudiopodcast

    8 min
  6. አውስትራሊያ ኢትዮጵያ ለምታዘጋጀው COP32 ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ ነኝ አለች

    የአውሮፓ ኅብረት ኤርትራን ጨምሮ በ12 የአፍሪካ ሀገራት የተመዘገቡ አየር መንገዶች ወደ ግዛቱ እንዳይገቡ አገደ #sbsaudiopodcast

    9 min
  7. "ማኅበረሰባዊ ትብብር በማድረግ ልጆቻችን ከእሥር ቤት ወጥተው ተመለሰው እንዳይገቡና እዚያም እንዳይቀሩ መንገዱን መቁረጥ አለብን" ዶ/ር ብርሃን አሕመድ

    ዶ/ር ብርሃን አሕመድ - የAfricause ዋና ሥራ አስፈፃሚ፤ ሰሞኑን ስላቀረቡት ዓመታዊ ሪፖርትና ይፋ ስላደረጉት የመልሶ ማቋቋም ፍትሕ ፕሮግራም ፋይዳዎች ይናገራሉ። #sbsaudiopodcast

    10 min
  8. የዩናይትድ ስቴትስ፣ ቻይናና ሩስያ መሪዎች በጋራ ውይይት ሊያካሂዱ ነው

    ኢትዮጵያ ኤርትራና ግብፅን በሰሜን ጦር ግንባር ጣልቃ ገብነት ከሰሰች #sbsaudiopodcast

    7 min
  9. የዓለም ባንክ አዲስ አበባ ከኢትዮጵያ አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት 20 በመቶውን እንደምታመነጭ ገለጠ

    የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ከሕልፈተ ሕይወት በኋላ የዓይን ብሌን መለገስን የሚፈቅድ ሃይማኖታዊ ውሳኔ አሳለፈ #sbsaudiopodcast

    8 min
  10. "የአዲስ አበባ ልጆች ማኅበርን ያቋቋምንበት ዓላማ 'ሳቃችን ይመለስ' በሚል ነው" ድምፃዊት ሰብለ ግርማ

    የአዲስ አበባ ልጆች ማኅበር ፕሬዚደንት አቶ ወንድወሰን እሸቱ እና ድምፃዊት ሰብለ ግርማ፤ የአዲስ አበባ ልጆች ማኅበር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፤ ስለ ማኅበሩ አመሠራረትና ቅዳሜ ኖቬምበር 14 / ኅዳር 5 እንደምን 10 Simme St, Sunshine...

    17 min
  11. #123 Talking about a big night (Med) - #123 Talking about a big night (Med)

    Learn everyday English for talking about a big night out, sharing or responding to gossip, and describing something that may have happened. - ስለ የምሽት መዝናኛ...

    7 min
  12. በጦር ሜዳ የተሰው የአውስትራሊያ ወታደሮች ተዘከሩ

    አዲሱ የእሥራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር የቀድሞውን ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ዕቅዶች እንደሚለውጡ አመላከቱ #sbsaudiopodcast

    6 min
  13. የቻይና ከፍተኛ ዲፕሎማቶች በኢትዮጵያና ኤርትራ የሰላምና ደኅንነት ውይይት አካሔዱ

    በትግራይ ክልል 85 በመቶ የሚሆኑ የመንግሥት ሠራተኞች ወደ ሥራ ገበታቸው መመለሳቸው ተነገረ #sbsaudiopodcast

    8 min
  14. አውስትራሊያ በአየር ንብረት ለውጥ ሬኮርዷ የደረሰባትን ትችት አስተባበለች

    ፈረንሳይ አቡ ዳቢ በሚካሔደው የሩስያ - ዩክሬይን የሰላም ድርድር የአውሮፓ ኅብረት ተወካይ እንደሚገኝ አስታወቀች #sbsaudiopodcast

    4 min
  15. የኢትዮጵያ የቡና ንግድ 878 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ማስገኘቱ ተነገረ

    ኢትዮ - ቴሌኮም የመጀመሪያውን በሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) የሚታገዝ የሞባይል ኔትዎርክ ቴክኖሎጂ ሙከራ ጀመረ #sbsaudiopodcast

    12 min
  16. "ኬር ይሁን! የዘመናት ችግሮቻችንን ነው የፈታችሁልን" የሶስት አምባ ነዋሪዎች

    አቶ ዳንኤል አለማር - የጎጆ ካፌና ሬስቶራንት ባለቤት፤ ሰሞኑን በቡታጅራ (ምሥራቅ ጉራጌ) ዞን፣ ልዩ ስሙ ሶስት አምባ በየራ አካባቢ የጥርጊያ መንገድና የንፁህ ውኃ ቦኖዎች እንደምን በበጎ አድራጊ እናታቸው ወ/ሮ ዓመተማርያም አጃቦ ዳኜ አሠሪነት...

    26 min
  17. የትግራይ ክልል ባለ አደራ አስተዳደር በጦርነት የተሳተፉ ግለሰቦችን ከምርጫ የሚያግድ ደንብ አወጣ

    ኢትዮጵያ በዓለም ባንክ የሎጄስቲክስ አፈፃፀም መለከያ የተሰጣት ደረጃ እንደገና እንዲታይና እንዲሻሻል ጥያቄ አቀረበች #sbsaudiopodcast

    9 min
  18. "አባቴ በእዚህች ዓለም ያለችን ጊዜ ውስን ናት፤ ፍሬያማ ነገር ሠርተን እንለፍ፤ በማስተዋል እንኑር ይል ነበር" ወ/ሮ ሊዲያ ስጦታው

    ወ/ሮ ሊዲያ ስጦታውና አቶ ዳንኤል ጎበና፤ በቅርቡ ከእዚህ ዓለም በዘለዓለማዊ ዕረፍት የተለዩትን ደራሲ፣ የመንፈሳዊና በጎ አድራጎት አገልጋይ አቶ ስጦታው በፍቃዱን የሕይወት ዘመን ማንነትና አንኳር አስተዋፅዖዎች አንስተው...

    16 min
  19. ከተቃዋሚ ቡድኑ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የጋራ ብልፅግና ሀገራት መሪዎች ስብሰባ ላይ መታደም የተሰነዘረን ትችት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ አሌ አሉ

    ለመላ አውስትራሊያ ማኅበረሰብ አባላት የደን ቃጠሎ ቅድመ መከላከል ዝግጁነት ማሳሰቢያ ተሰጠ #sbsaudiopodcast

    7 min
  20. ኢትዮጵያ በአውሮፓውያኑ 2040 በከፍተኛ የሙቀት መጠን መጨመር ሳቢያ እስከ 33.3 ቢሊዮን ዶላር የጠቅላላ ሀገር ውስጥ ምርት ኪሳራ ሊገጥማት እንደሚችል ተመለከተ

    የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት የምስክር ወረቀት በማስያዝ ከባንክ ብድር የሚገኝበት አሠራር መጀመሩ ተነገረ #sbsaudiopodcast

    12 min

Showing the latest 20 of 1,051. Every episode is in the API: GET /v1/podcasts/pod_0p7pcxe030a4zavw36gt3kqhyy/episodes

More news podcasts →