This is a podcast from the Ethiopian Christian Fellowship in Finland, where you can listen to biblical teachings, messages, and sermons. May God bless all our listeners.
"የእግዚአብሔር መንግሥት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ስድስተኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ቆላስይስ 1፡13-14 እና 2 ጴጥሮስ 1፡10-11 ሌሎች ክፍሎች፡ 2 ጴጥሮስ 1፡1-11፣...
"የእግዚአብሔር መንግሥት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት አምስተኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ቆላስይስ 1፡13-14 እና ሮሜ 14፡17 የክፍለ ጊዜው ይዘት 5፡ የእግዚአብሔር...
"የአባቶች ኃላፊነት ለልጆቻቸው - የአብርሃም ምሳሌነት" በአባቶች ቀን በእህት ሙሉ ወልደሚካኤል የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዘፍጥረት 24 የታሪኩ ጭብጥ፣ አብርሃም ታማኝ ሎሌው ከዘመዶቹ አገር ሄዶ ለልጁ ለይስሐቅ...
"የእግዚአብሔር መንግሥት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት አራተኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ቆላስይስ 1፡13-14 እና ሮሜ 14፡17 የክፍለ ጊዜው ይዘት 4፡ የእግዚአብሔር መንግሥት...
"የኅብረት አስፈላጊነት" በወንድም እምነት ካሣ የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት ሁለተኛው ክፍል። መነሻ ክፍል፡ ኤፌ 4፡3 እና 133
"የኅብረት አስፈላጊነት" በወንድም እምነት ካሣ የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል። መነሻ ክፍል፡ ኤፌሶን 4፡3 እና መዝሙር 133
"በክርስቶስ ኢየሱስ መኖር" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ በሁለት ክፍል የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት 2ኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ተሰሎንቄ 1፡11-12 ሌሎች የመጽሐፍ ክፍሎች፡ ሮሜ 8:28-30፣ 1ኛ ቆሮ...
"በኢየሱስ ክርስቶስ መኖር " በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዮሐንስ ወንጌል 1፡1-5 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ኤፌ. 2፡4፣ ገላ. 2፡20፣ 2 ቆሮ. 5፡7-9፣ ቆላ....
|| የእግዚአብሔር ሥጦታ || በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዘፍጥረት 2፡18-25
"ከህግ እርግማን ዋጀን!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን በጌታ ራት ቀን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መዕክት። መነሻ ክፍል፡ ዮሐንስ ወንጌል 8፡1-11 ሌሎች መጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሮሜ 3፡20፣ 23፣ 7፡7 ፣ ሕዝቅ.18፡20፣ ገላ. 3፡23...
"የእግዚአብሔር መንግሥት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ሦስተኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ቆላስይስ 1፡13-14 እና ሮሜ 14፡17 የክፍለ ጊዜው ይዘት ሰላም ምንድን ነው?...
"የእግዚአብሔር መንግሥት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ሁለተኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ቆላስይስ 1፡13-14 እና ሮሜ 14፡17 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴዎስ 5:10፣...
"እውነት ምንድን ነው? - የእውነተኛ አማኝ ምሳሌ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን በ3ኛው የዮሐንስ መልዕክት ላይ የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ የሐዋሪያው የዮሐንስ መልዕክት 3ኛ ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ...
"እግዚአብሔር መልካም ነው!" በወንድም እምነት ካሳ የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ናሆም 1፡7
"የእግዚአብሔር መንግሥት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ቆላስይስ 1፡13-14 እና ራዕይ 5፡9-10 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ መዝሙር 103:19፣...
"እግዚአብሔር ምን እንድንጸልይ ይፈልጋል?" በሚል ርዕስ ዙሪያ በእህት ቤተልሔም ሲሳይ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ሳሙኤል 1፡1-22
የክርስቶስን ደም አስመልክቶ በጌታ ራት ቀን በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት። ደሙን የተመለከቱ 10 ነጥቦች፡ ስለብዙዎች የሚፈስ ነው - ማርቆስ 14፡24 የአዲስ ኪዳን ደም ነው - ማርቆስ 14፡26 ማቴዎስ...
"የአክጦፌል ምክር" በሚል ርዕስ በወንድም እምነት ካሣ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ሳሙኤል 16፡15 - 17፡1 4 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ መዝሙር 49፡9-15 ፣ ኢሳያስ 8፡10
"ማንም ታናሽነትህን አይናቀው!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ጢሞቴዎስ 4፡11-16 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴዎስ 18፡1-10፣ መዝሙር 91፡9-16፣...
"ዝግጅት" በሚል ርዕስ በወንድም ግዛቸው አይካ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ምሳሌ 16፡1 ዝግጅት የሚያስፈልግባቸው ሁኔታዎች ለመስዋዕትነት በእምነት መዘጋጀት (አብርሃም ይስሐቅን ለመሰዋት ተዘጋጀ) - ዘፍጥረት...
Showing the latest 20 of 466. Every episode is in the API: GET /v1/podcasts/pod_3a6bre9db2afxt1v51x0fk228k/episodes