DW | Amharic - News podcast artwork

DW | Amharic - News

AM

News, Analysis and Service from Germany and Europe - in 30 Languages

433episodes
2019first episode
Severalepisodes a week

Latest episodes

  1. የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የድንበር አካባቢ እንቅስቃሴ እና የአየር ኃይሉ ሚና

    የኢትዮጵያ አየር ኃይል «የድርሻዬን እየተወጣሁ ነው» ብሏል

  2. በአፋር እና በሶማሌ ኢሳ ጎሳዎች መካከል የተነሳው ግጭት ሌላ ቀውስ እንዳያስከትል አስግቷል

    በአፋር እና በሶማሌ ኢሳ ጎሳዎች መካከል የተነሳው ግጭት እንዳይስፋፋ አስግቷል

  3. በትግራይ ክልል ከእስር ቤት የተለቀቀው ነብሰ ገዳይ በድጋሚ አስደንጋጭ ወንጀል መስራቱ እያነጋገረ ነው

    በትግራይ ክልል ከእስር ቤት የተለቀቀው ነብሰ ገዳይ በድጋሚ በሌላ አስከፊ ወንጀል ተጠርጥሯል

  4. ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ለሱዳናዉያን ተፋላሚዎች የተነጋገሩ ጥሪ ማቅረባቸው ምን ምላሽ አስገኘ?

    ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ሱዳናዉያን ተፋላሚዎች እንዲነጋገሩ ያስተላለፉት መልዕክት እና አንድምታው

  5. ግጭቱን ሽሽት ወደ ኬንያ የገቡ ኢትዮጵያውያን ተፈናቃዮች ቁጥራቸው ከ70 ሺህ መሻገሩን የኬንያ ቀይ መስቀል አረጋግጧል፡፡

    ከአንድ ወር በላይ ለሚሆን ጊዜ ግጭት ውስጥ የቆየችው የንግድ ከተማዋ ሞያሌ ሰላምና መረጋጋት እንዲመለስ ባሳለፍነው ሳምንት አጋማሽ የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ የተጀመረው ውጥንም ወዲያውኑ ፍሬ ሳያፈራ መቅረቱ ነው የተመላከተው፡፡ በዚህም...

  6. በአማራ ክልል ባለፉት ሦስት ዓመታት በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎችና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል እየተካሄደ ያለው ግጭት፣ ከገጠር እስከ ከተማ ባለው ሕዝብ ዘንድ ከፍተኛ የኑሮ ውድነትና የሸቀጦች ዋጋ መናር ማስከተሉን ነዋሪዎች ተናገሩ።

    በአማራ ክልል ባለፉት ሦስት ዓመታት በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎችና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል እየተካሄደ ያለው ግጭት፣ ከገጠር እስከ ከተማ ባለው ሕዝብ ዘንድ ከፍተኛ የኑሮ ውድነትና የሸቀጦች ዋጋ መናር ማስከተሉን ነዋሪዎች ተናገሩ።

  7. የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር በክልሉ ምርጫ እንዲካሄድ የተሰጠውን የማመቻቸት ኃላፊነት እንዲወጣ ትብብር መጠየቁ ተገለፀ።

    የትግራይ ክልል የፊዴራል መንግሥት ባለአደራ አስተዳደር ከአንድ ወር በፊት ሲቋቋም ከተሰጡት አሥር ኃላፊነቶች ምርጫ እንዲደረግ "ማመቻቸት"ና ምርጫው "ሰላማዊና አካታች እንዲሆን" የሚያስችሉ ተግባራትን ማከናወን ይገኙበታል። ባለአደራ አስተዳደሩ ለዚህ...

  8. የስፖርት ዘገባ-ኅዳር 14 ቀን 2019

    10 ኪሎ ሜትር በሸፈነው ውድድር በወንዶች ይስማው ድሉ፣ ታከለ ሞሴ እና ሮባ መርጋ ከ1ኛ እስከ 3ኛ ወጥተዋል። በሴቶች ደግሞ የኔዋ ንብረት አሸንፋለች። አልማዝ ዮሐንስ እና ዓለምነሽ ጥላዬተከትለዋት ገብተዋል።

  9. በደሴ ከተማ የኮሪደርና የመልሶ ማልማት ስራ ድጋፍና ቅሬታ

    በደሴ ከተማ እየተካሄደ ባለው የመልሶ ማልማትና የኮሪደር ልማት ስራ የከተማዋን እድገት የሚያበረታታ ቢሆንም፣ ቅድመ ዝግጅት ሳይደረግ በመሆኑ በሚከናወነው ድንገተኛ ፈረሳ ነዋሪዎችንና አነስተኛ ነጋዴዎችን ለከፋ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግር መዳረጉን...

  10. የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ወታደራዊ ፍጥጫ ዳግም መጥፎ ጠባሳ ሊያሳርፍ ይችላል

    ዓመታትን ከተሻገረ ሰላምም ጦርነትም ካልነበረበት ሁኔታ ወደ ሰላም ዕርቅ እና አጋርነት የተሻገረው የሁለቱ ሃገራት ግንኙነት ዳግም ሊሻክር ፣ ዳግም የሌላ ጦርነት ምክንያት ሊሆን ከሁለት ዓመት በላይ አልፈጀበትም።

  11. የኢትዮ- ኤርትራን ውጥረት ለማርገብ የአፍሪካ ኀብረት መሪ ሚና መጫወት አለበት

    በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ያለውን ውጥረት ለማርገብ በተለያዩ ሀገራትና ተቋማት የሚደረጉ ጥረቶች የተናበቡ አለመኾን ውጤታማ እንደማያደርግ ተነገረ። ጥረቶች ሁሉ አንድ ወጥ በኾነ መንገድ በአፍሪካ ኀብረት መመራት እንዳለበቸው እና፣ ኀብረቱ...

  12. የቀጠለው የኢትዮ-ኤርትራ ድንበር የባድሜ አከባቢ ውጥረት

    በኢትዮ - ኤርትራ ድንበር አከባቢዎች በተለይም በባድሜ አከባቢ የጀመረው ውጥረት ተጠናክሮ መቀጠሉን የአከባቢው ማህበረሰብ እየገለጸ ነው፡፡ ጦርነትን ስጋት ወደ ሽሬና ሽራሮ ከተሞች የሸሹ ነዋሪዎች እንደሚሉት ወደ ባድሜ ከባባድ የጦር መሳሪያ ብሎም...

  13. ሱዳን በኻርቱም ተፈፀመ ለተባለ የድሮን ጥቃት ኢትዮጵያን ከሰሰች

    ሱዳን ኻርቱም ከተማ የተፈፀመ የድሮን ጥቃት መነሻው ከኢትዮጵያ ነው ሲል የሱዳን ብሔራዊ ጦር ከሰሰ። በድሮን ጥቃቱ የሠራተኞቹ ሕንፃ ማመታቱን ያስታወቀው የተባበሩት መንግሥታት እና አንድ የዩናይትድ ስቴትስ ባለሥልጣን ድርጊቱን ኮንነው አውግዘዋል።...

  14. የሞያሌ ግጭት እና የኢትዮጵያ ፌድራሊዝም ጉድለቶች

    የሞያሌ ውዝግብ ለዘመናት የዘለቀ ጠንካራ ትሥሥር ያላቸውን የኦሮሞ ቦረና እና የሶማሌ ገሪ ጎሳዎች ለደም አፋሳሽ ግጭት ዳርጓቸዋል። ዳግም ያገረሸው ግጭት የኢትዮጵያ የፌድራሊዝም ሥርዓት በፈጠራቸው ክልሎች መካከል የሚገኙ ወሰኖች መፋለሚያ ሆነው...

  15. ከኢትዮጵያ የተነሱ ድሮኖች ካርቱምን ደብድባዋል ሲል የሱዳን ጦር ከሰሰ

    በሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም ዛሬ በድሮን በተፈፀመ ጥቃት የመኖሪያ ቤቶች ላይ እና የተባበሩት መንግስታት ህንፃ ላይ ጉዳት መድረሱን የዓይን እማኞች እና የዓለም አቀፉ ድርጅት አስታወቁ። የሱዳን ብሔራዊ ጦር ጥቃቱን ያደረሱ ድሮኖች የተነሱት ከኢትዮጵያ...

  16. የኢትዮጵያ የቅርስ ጥበቃ ከአሜሪካው ቶሌዶ ሙዚየም ጋር ቅርሶችን ማስመለስ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ

    ሰሞኑን ሁለት የኢትዮጵያ ታሪካዊ የብራና ጽሑፎች እና ሦስት የብረት መስቀሎች ከለንደን ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱ የሚያግዝ ስምምነት ተደርሷል። በኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን፣ በአሜሪካው ቶሌዶ ሙዚየም እና በግል ቅርስ በሚሰበስቡት ባለሀብት ሮበርት...

  17. ትግራይ ክልል በኤርትራ ድንበር አካባቢ የሚገኙ ነዋሪዎች በጦርነት ስጋት አካባቢውን እየለቀቁ ነው

    በትግራይ ክልል በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ድንበር አከባቢዎች ላይ የሚስተዋለውን የጦርነት ስጋት በመሸሽ በርካታ ሰዎች እየተፈናቀሉ ነው ተብሏል፡፡ተፈናቃዮቹ ትራንስፖርት እና እርዳታ በማይደርስባቸው ስፍራ ላይ በመሆናቸው ብርቱ ፈተና እየገጠማቸው መሆኑም...

  18. የፊንጫ ስኳር ፋብሪካ ሰራተኞች ጥሪ

    ከሶስት ሺ በላይ የሚሆኑ የፍንጫ ስኳር ፋብሪካ ቋሚ እና ጊዜያዊ ሰራተኞች በፋብሪካው ላይ የሚደርሱ ተደጋጋሚ ጥቃቶችን በሰላማዊ ሰልፍ አወገዙ፡፡ አብዛኛው ህይወታቸውን በፋብሪካው ስራ ላይ የመሰረቱት ሰራተኞቹ መሰረተ ልማቶች የጥቃት ዒላማ መሆን...

  19. የሳውዲ አረቢያ የሰብአዊ መብት ይዞታ ማሽቆልቆሉ ቀጥሏል፤ ባለፉት 12 ወራት ቢያንስ 211 ሰዎች ለሞት ተዳርገዋል፣ የአካል ቅጣቶችም ተፈጽመዋል፣ ትችት የሚያሰሙ ወገኖች ላይ የሚወሰደው እርምጃም ተጠናክሮ ቀጥሏል።

    AFP እንደዘገበው በሞት ከተቀጡት 211 ሰዎች መካከል 100ዎቹ የሳዑዲ አረቢያ ዜጎች ሲሆኑ፣ የተቀሩት ደግሞ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ የሌሎች አገራት ዜጎች ናቸው። ሂዩማን ራይትስ ዎች እንዳሳወቀው፣ በሐምሌ ወር የሳዑዲ ባለስልጣናት ከአደንዛዥ ዕፅ...

  20. በተባበሩት መንግስታት የተካሄደው 'ገዳይ ሮቦቶች'ን የማገድ ውይይት ያለ ውጤት ተጠናቀቀ

    በጄኔቫ ሲውዘር ላንድ ለአንድ ሳምንት በተባበሩት መንግስታት የተካሄደው በሰው የማይታዘዙ'ገዳይ ሮቦቶች'ን የማገድ ውይይት ያለ ስምምነት ተጠናቋል።ሆኖም ግን ከሁለት ዓመት በኋላ አዳዲስ ደንቦችን ለማዘጋጀት እና ተጨማሪ ውይይቶችን ለማድረግ ስምምነት...

Showing the latest 20 of 433. Every episode is in the API: GET /v1/podcasts/pod_5zmk3w8v6yagh91mpdmx78wv14/episodes