ዶይቼ ቬለ የዕለቱን ዋና ዋና ዜናዎች ከኢትዮጵያ እና ከመላው ዓለም በየቀኑ ያቀርባል። የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ፖለቲካዊ እና ኤኮኖሚያዊ ጉዳዮችን ጨምሮ የመላው ዓለምን ውሎ የተመለከቱ ጠቃሚ መረጃዎች በሰባቱም የሣምንቱ ቀናት ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከዶይቼ ቬለ ያድምጡ። የዶይቼ ቬለን ዜናዎች በአፕል ፖድካስት እና በስፖቲፋይ ማድመጥ ትችላላችሁ። የዶይቼ ቬለ ዜና በራዲዮ፣ በሳተላይት እና በፌስቡክ በየዕለቱ በቀጥታ ይደመጣል።
የህዳር 16 ቀን አርዕስተ ዜና በኢትዮጵያና ኤርትራ ድንበር በባድመ አቅራቢያ ገመሃሎ ዛሬ ከባድ ውጊ ያመካሄዱን ነዋሪዎች ተናገሩ RSF ማክሰኞ ለሊት በብሉ ናይል ግዛት በፈጸመው የድሮን ጥቃት 19 ሰላማዊ ሰዎች ተገደሉ 20 ቆሰሉ የደቡብ አፍሪቃ...
አምነስቲ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ዉስጥ በተፈጸመ የከባድ መሳሪያ ድብደባ የጦር ወንጀሎች ተፈጽመው ሊሆን ይችላል ሲል ከሰሰ፤ ምርመራ እንዲደረግም አሳሰበ። የጀርመን ፕሬዝዳንት ሽታይንማየር፣ከጋናው ፕሬዝዳንት ጆን ማሃማ ጋር በመሆን ስድስተኛውን...
ባለፈው አንድ ዓመት ብቻ ከ120 ሺሕ በላይ ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው መመለሳቸውን መንግሥት አስታወቀ። በናይጄሪያ የካምባሪ ጎሳ አባላት በፉላኒዎች ላይ በፈጸሙት የበቀል ጥቃት የተገደሉ ሰዎች ቁጥር ከ60 በላይ አሻቀበ። በሊቢያ...
ካርቱም በድሮን በተፈፀመ ጥቃት የመኖሪያ ቤቶች ላይና የተባበሩት መንግስታት ህንፃ ላይ ጉዳት ደረሰ።በዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ጉባኤ ያለ ጋራ ስምምነት ተጠናቀቀ። ከዩናይትድ ስቴትስ የተጠረዙ 25 ስደተኞች ላይቤሪያ ገቡ። ናይጄሪያ ከፍተኛ መጠን...
የህዳር 12 ቀን 2019 ዓ/ም የዓለም ዜና
የዓለም ዜና ፤ የኅዳር 11 ቀን 2019 ዓ.ም አርብ የአማርኛ ዜና ከዶቼ ቬለ
ባድመ፥ በኢትዮ ኤርትራ ድንበር ወታደራዊ ውጥረቱ አይሏል፤ ኦሞ፥ በቤሮ ወረዳ 10 ሰዎች በታጣቂዎች ተገደሉ፤ አ.አ፥ የኢትዮጵያ አየር መንገድ «ሸባ ማይልስ» አገልግሎቱ ላይ ስለተከሰተው የመረጃ ብርበራ ምርመራ ጀመረ ፤ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች...
ኢትዮጵያና ኤርትራ በሚያዋስናቸዉ ድንበር አካባቢዎች ጦር ኃይሎቻቸዉን በብዛት እያሰፈሩ መሆኑን የተለያዩ ምንጮች አስታወቁ።ሮይተርስ ዜና አገልግሎት የግጭት ጉዳይ አጥኚ ተቋማትን፣የትግራይ አማፂ ያላቸዉን ህወሓትንና የትግራይ ሠላም ኃይላት ተዋጊዎችን...
የህዳር 8 ቀን 2019 ዓ.ም. የዓለም ዜና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት በአርሲ ሽርካ ወረዳ ለተፈጸመው ጥቃት ኃላፊነቱን ወሰደ በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ድንበር አከባቢባለፈው ሳምንት አጋማሽ ላይ ውጊያ እንደነበር ነዋሪዎች ተናገሩ በ2026 ዓ.ም. በሱዳን...
-በምሥራቅ ጎጃም፣ ደብረ ወርቅ በመንግሥት ኃይሎችና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ውጊያ መቀስቀሱ ተሰማ።-ሞያሌ የጀመረዉ ከባድ መሳርያ የታገዘ ግጭት መቀጠሉን የአካባቢዉ ነዋሪዎች ተናገሩ።-አምስት የአዉሮጳ ኅብረት አባል ሃገራት ስደተኞችን ለመመለስ...
የዛሬው የዓለም ዜና ፤የመን ሁቲዎች ከመንግስት ጎን የተሰለፉ 600 ታጣቂዎችን መልቀቃቸውን፣ የእስራኤል ወታደሮች አንድ ጋዜጠኛውን በቁጥጥር ስር እንዳዋሉበት የኤኤፍፒ መዘገቡን፣ማክሮን የፈረንሰኛ ተናጋሪ ሀገሮች ማኅበር አንድነቱን እንዲያጠናክር...
የትግራይ የሰላም ኃይል አዛዥና የባለ አደራ አስተዳደሩ የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ የጀነራል ገብረእግዚአብሔር በየነ ልጅ ተገደለ። በሆርሙዝ የባሕር ሰርጥ ሲጓዙ የነበሩ 3 የነዳጅ ጫኝ መርከቦች በፈንጂ መንጎዳቸውን። በተለያዩ የአሜሪካ አውሮፕላን...
አርዕስተ ዜና የሳዑዲ አረቢያ ባለሥልጣናት በአደንዛዥ ዕፅ አዘዋዋሪነት የወነጀሏቸዉ 520 ያክል ኢትዮጵያዉያንን በሞት ልትቀጣ ወሰነች። ማይክሮሶፍት የሚሰጣቸዉ የኢንተርኔት አገልግሎቶች ከትናንት ጀምሮ መታጎሎ የዓለምን የዓምደ መረብ እንቅስቃሴ...
የቡድን 7 የው/ጉ/ሚኒስትሮች በኢትዮ-ኤርትራ መካከል እየተባባሰ የመጣው ውጥረት እንዳሳሰባቸዉ አመለከቱ። ከሞያሌ ተፈናቅለው ወደ ኬንያ የተሰደዱ እናቶች ከጥቃት ቢሸሹም ለልጆቻቸው ምግብና መጠለያ ለማግኘት ተቸግረዋል። የሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር...
-በአማራ ክልል ዋግሕምራ ዞን ሰሐላ ወረዳን የመታዉ ድርቅ ከወባ ወረርሺኝ ጋር ተዳምሮ ሰዎች መሞት፣ መራባቸዉን ነዋሪዎች አስታወቁ።-የዓየር ንብረት ለዉጥ የሚያስከትለዉን ጉዳት ለመቀነስ የበለፀጉት ሐገራት ሁነኛ ርምጃ እንዲወስዱ የሚደረገዉ ጥሪና...
የሩስያን እና የዩክሬይንን ጦርነት ለማስቆም ፤ አቡ ዳቢ ላይ ዛሬ በሩሲያ፣ በዩክሬን እና በአሜሪካ መካከል የሰላም ድርድር እየተካሄደ ነዉ።-የቀድሞዉ የፎክስ ኒዉስ አቅራቢ የዛሬዉ የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስትር፤ በኢራን ላይ ጦርነት እንዲጀመር ግፊት...
ሮቤ-ዲዳዓ ወረዳ እንደቶ ከተማ በታጣቂዎች የተገደሉትች ቁጥር ወደ 40 ከፍ አለ። ባለፈው ቅዳሜ በግሪክዋ ደሴት ክሬታ ደቡባዊ ክፍል፣ ስደተኞችን ጭነው የነበሩ 4 ጀልባዎች ባጋጠማቸው አደጋ ቢያንስ 20 ስደተኞች ሞቱ። የጀርመን ፕሬዚዳንት...
በሴኔጋል አንዲት ትንሽ ጀልባ ሰጥማ ቢያንስ 21 ሰዎች ሕይወታቸውን አጡ፤ የሶማሊያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት አዲሱ ዋና ዳኛ ኢብራሒም ሱሌይማን ቃለ-መሐላ ፈጸሙ። የፖላንድ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በካራኮቫ ስድስት ሰዎች የተገደሉበትን የጅምላ ተኩስ የሽብር...
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት የጸጥታ ኃይሎችን ጨምሮ ከ50 በላይ ሰዎች መገደላቸውን፤በትግራይ ከተሞች እየተስተዋለ ያለውን የፀጥታ ችግር፤ በየመን ዋና ከተማ ሰንዓ አካባቢ በምትገኝ መንደር በተፈጸመ የአየር ጥቃት 25 ሰላማዊ...
-የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትና የትግራይ የሠላም ኃይላት ካለፈዉ መስከረም ጀምሮ ከህወሓት ጋር በገጠሙት ጦርነት የማረኳቸዉ ጦር መሳሪያዎች ዛሬ ለዉጪ ዲፕሎማቶች ለዕይታ ቀረቡ።-ኬንያ ዉስጥ የምፅዓት ቀን ኑፋቄ ሰባኪ የተባለ ፓስተር ሰዎችን እያስራቡ...
Showing the latest 20 of 180. Every episode is in the API: GET /v1/podcasts/pod_2cyat50ddjbd3s575ys7qcyzre/episodes