ዜና መጽሔት podcast artwork

ዜና መጽሔት

by DW · AM · News, Daily News

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሚያጠናቅሩት ዜና መፅሔት ከሰኞ እስከ አርብ ከዓለም ዜና ቀጥሎ ይቀርባል። የዶይቼ ቬለን ሥርጭት በራዲዮ፣ በሳተላይት እና በፌስቡክ በቀጥታ ማድመጥ ይቻላል። በአፕል ፖድካስት እና በስፖቲፋይ የዶይቼ ቬለን ዜና መጽሔቶች ያዳምጡ።

155episodes
2026first episode
Severalepisodes a week
18 mintypical episode

Latest episodes

  1. የዕለቱ ዜና መጽሔታችን አራት ርዕሰ ርዕሰ ጉዳዮችን በቅደም ተከተል ያስደምጣል።

    ዜና መጽሔት ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ለሱዳን ተፋላሚዎች ያቀረቡት ጥሪ እና አንድምታው ፤ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በድንበር አካባቢ ከባድ የእግረኛ ዉጊያ እያካሄደ መሆኑን ነዋሪዎች መናገራቸው፣ በአፋርና የሶማሌ ኢሳ ጎሳ መካከል የተቀሰቀሰው ግጭት...

    20 min
  2. ኅዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም የዜና መጽሔት፤

    የዜና መፅሔት፤ የቀጠለው የሞያሌው ግጭትና ሰብዓዊ ቀውሱ፣ በአማራ ክልል የቀጠለው ግጭትና የመንገድ መዘጋት ከፍተኛ የኑሮ ውድነት ማስከተሉን ነዋሪዎች መናገራቸው እንዲሁም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምeርጫ ቦርድ ለትግራይ ክልል ምርጫ ቅድመ ዝግጅት ላይ ነዉ...

    14 min
  3. DW Amharic የኅዳር 14 ቀን 2019 ዜና መጽሔት

    ሱዳን በኻርቱም ተፈፀመ ለተባለ የድሮን ጥቃት ኢትዮጵያን ከሰሰች፤ የቀጠለው የኢትዮ-ኤርትራ ድንበር የባድሜ አከባቢ ውጥረት፤ የኢትዮ- ኤርትራን ውጥረት የማርገብ ጥረቶች የተበታተኑ መኾን የለባቸውም- የፖለቲካ ተንታኞች፤ በደሴ ከተማ የኮሪደርና...

    19 min
  4. የኢትዮጵያ የቅርስ ጥበቃ ከአሜሪካው ቶሌዶ ሙዚየም ጋር ቅርሶችን ማስመለስ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ

    ሰሞኑን ሁለት የኢትዮጵያ ታሪካዊ የብራና ጽሑፎች እና ሦስት የብረት መስቀሎች ከለንደን ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱ የሚያግዝ ስምምነት ተደርሷል። በኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን፣ በአሜሪካው ቶሌዶ ሙዚየም እና በግል ቅርስ በሚሰበስቡት ባለሀብት ሮበርት...

    4 min
  5. የፊንጫ ስኳር ፋብሪካ ሰራተኞች ጥሪ

    ከሶስት ሺ በላይ የሚሆኑ የፍንጫ ስኳር ፋብሪካ ቋሚ እና ጊዜያዊ ሰራተኞች በፋብሪካው ላይ የሚደርሱ ተደጋጋሚ ጥቃቶችን በሰላማዊ ሰልፍ አወገዙ፡፡ አብዛኛው ህይወታቸውን በፋብሪካው ስራ ላይ የመሰረቱት ሰራተኞቹ መሰረተ ልማቶች የጥቃት ዒላማ መሆን...

    3 min
  6. ትግራይ ክልል በኤርትራ ድንበር አካባቢ የሚገኙ ነዋሪዎች በጦርነት ስጋት አካባቢውን እየለቀቁ ነው

    በትግራይ ክልል በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ድንበር አከባቢዎች ላይ የሚስተዋለውን የጦርነት ስጋት በመሸሽ በርካታ ሰዎች እየተፈናቀሉ ነው ተብሏል፡፡ተፈናቃዮቹ ትራንስፖርት እና እርዳታ በማይደርስባቸው ስፍራ ላይ በመሆናቸው ብርቱ ፈተና እየገጠማቸው መሆኑም...

    4 min
  7. ያልተቋጨው የሞያሌው ግጭት

    ደቡባዊ የኢትዮጵያ ጠረፍ ከተማዋ ሞያሌ ቀጠለው ግጭት አሁንም ዘላቂ እልባት አለማግኘቱን ነዋሪዎች ገልፀዋል።፡እንደነዋሪዎቹ ገለፃ ፡በዚህ ሳምንት ግጭቱን ለማቆም የፌዴራል ኃይሎች መሀል ላይ ገብተው የነበረ ቢሆንም እሱም ጥረት ከሶስት ቀናት በላይ...

    3 min
  8. ኅዳር 11 ቀን 2019 ዓ.ም አርብ የአማርኛ ዜና መጽሔት

    ከተቋቋመ አንድ ወር ያስቆጠረው የትግራይ ባለአደራ አስተዳደር እስካሁን ምን አከናወነ?-የቀጠለውን የሞያሌ ግጭት -የጃራ መጠለያ ጣቢያ ተፈናቃዮች አቤቱታን - እንዲሁም ለአሜሪካ በምክትል አፈጉኤነት የተመረጡትን ትውልደ ኤርትራዊ አሜሪካዊ በተመለከተ...

    23 min
  9. የትግራይ ባለአደራ አስተዳደር እስካሁን ምን አከናወነ?

    ከተቋቋመ አንድ ወር ያለፈው የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር መቀሌን ጨምሮ በተለያዩ የክልሉ ከተሞች ውይይቶችን እያደረገ ነው። አስተዳደሩ በክልሉ የፈረሰውን የመንግሥት መዋቅር ለማቋቋም ልዩ ልዩ ምደባዎችን እና ሹመቶችንም ሲሰጥ...

    3 min
  10. በሰሜን ወሎ፣ በጃራ መጠለያ ካምፕ የሚገኙ ተፈናቃዮች፣ የልጆቻቸው ትምህርት መቋረጡን ገለፁ

    በአማራ ክልል በሰሜን ወሎ፣ በጃራ መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ተፈናቃዮች፣ ልጆቻቸው ከትምህርት ገበታ ውጭ መሆቸውን ተናገሩ ።በመጠለያ ጣቢያው የሚገኙ ልጆች ትምህርታቸው የተቋረጠው በመምህራን እጥረትና በበጀት እጦት ምክንያት መሆኑ ተገልጿል።

    3 min
  11. የዕለተ ሐሙስ ኅዳር 10 ቀን፣ 2019 ዓ.ም ዜና መጽሔት

    የዜና መጽሔት ዝግጅታችን፤ -- በኤርትራ ድንበር አቅራብያ የድሮን እና ከባድ መሳሪያ ድምጽ በተደጋጋሚ እየተሰማ ነው መባሉ -- ከ600 በላይ የትግራይ ተወላጆች በአዋሽ አርባ መታሠራቸው -- በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ምዕራብ ኦሞ ዞን ቤሮ...

    28 min
  12. የኅዳር 9 ቀን 2019 የዜና መጽሔት

    ተስፋፍቶ የቀጠለው የሞያሌው ግጭትና ቀውሱ። በአፋር እና በሶማሌ ክልል ድንበር አዋሳኝ አካባቢዎች ዳግም አገርሽቶ የቆየው ከባድ ግጭትና የነዋሪዎች ስጋት።የምስራቅ አፍሪካ ከተሞች ጎርፍ ሲያስተናግዱ አዲስ አበባ ደረቃማ አየር ይኖራታል ሲል አንድ...

    17 min
  13. የህዳር 8 ቀን 2019 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

    ዜና መፅሔት አርሲ ዉስጥ በቅርቡ ለደረሰዉ ግድያ የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ኃላፊነቱን መዉሰዱ ፣የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የመልዕክተኞች ጓድ የመቀሌ ጉብኝት፣ኢትዮጵያና ኤርትራ ድንበር ባድመ አካባቢ የተደረገዉ ግጭትና ያስከተለዉ ሥጋት፣ ምሥራቅ...

    18 min
  14. የዜና መጽሔት፤ ኅዳር 7 ቀን 2019 ዓ.ም ሰኞ

    የተመ በኢትዮጵያና በቀጣናው ውጥረትን የመቀነስ ሚና ይወጣ ይሆን? አስከፊ ድርቅ በራያ አላማጣና አካባቢ፤ የአቶ አደም ፋራህ ሹመት እንዲሁም ኢትዮጵያ በዓመቱ ያቀደችው የቡና ወጪ ንግድ ግቧን ታሳካ ይሆን? የተሰኙ ዘገባዎች ይደመጣሉ።

    18 min
  15. የህዳር አራት ቀን 2019 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

    የዜና መጽሔት ኢትዮጵያ እና ሱዳን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት መሻከር በሞያለው ግጭት የተባባሰው ሰብዓዊ ቀውስ የራያ አላማጣ ከተማ ሰራተኞች ቅሬታና የመብት ጥያቄበትግራይ ክልል የመቀሌ ከተማ ጸጥታና ያሳደረዉ ስጋት እንዲሁም የማይክሮሶፍት አገልግሎት...

    25 min
  16. የኅዳር 3 ቀን 2019 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

    የዜና መጽሔት የኢትዮጵያ መንግሥት በኤርትራና ሱዳን ላይ ብርቱ ክስ ማቅረቡ ፣ የጸጥታ ስጋት በምዕራብ ኦሮሚያ የተለያዩ ወረዳዎች ፣ በሰሜን ጎንደር ዞን ሁለት ወረዳዎች በተከሰተ ድርቅ ነዋሪዎች ለረሃብና ስደት ተዳረጉ ግብፅና አጋሮቿ በቀይ ባሕር...

    24 min
  17. የሕዳር 2 ቀን 2019 የዜና መጽሔት

    ጅማ ላይ የግዳጅ ወታደራዊ ምልመላን የተቃወሙ ዜጎችና የፀጥታ አካል ግጭት፣ አርሲ ዞን በተደጋጋሚ ጥቃቶች ከመኖሪያ አካባቢያቸው የተፈናቀሉ ወገኖች የርዳታ ጥሪ፣ አማራ ክልል ለድርቅ የተጋለጡ ወገኖች ሁኔታ፣

    22 min
  18. የዜና መጽሔት፤ ኅዳር 1 ቀን 2019 ዓም ማክሰኞ

    ዜና መጽሔት፤ ሱዳንና ግብፅ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ ያደ,ርስብናል ያሉትን ጉዳት ለመርመር መስማማታቸዉን የሚቃኘዉን ዘገባ ያስቀድማል።የሞያሌ ዉጊያ መቀጠሉ፣ የደቡብ ራዲዮና ቴሌቪዥን ጣቢያዎች ጋዜጠኞች ጣቢያዉን ለማዳን የሚያደርጉት ዘመቻና አምቦ...

    19 min
  19. የዜና መጽሔት ፦ የጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

    በዜና መጽሔት ባለፈዉ ሐሙስ ጥቅምት 26 ቀን በአርሲ ሮቤ ዲዳዓ እንደቶ በደረሰ ጥቃት የሟቾች ቁጥር 40 መድረሱ ፣ በድርቅ እና በጦርነት ምክንያት በዋግ ኸምራ ዞን በተከሰተዉ ከፍተኛ ረሃብ ሰዎች መሞታቸዉ እንዲሁም ዲፕሎማቶችን የማባረር እርምጃ...

    15 min
  20. የጥቅምት 27 ቀን 2019 የዜና መጽሔት

    ከዓለም ዜና ቀጥሎ በሚቀርበዉ የዜና መጽሔት ዝግጅታችን፤-- የአርሲ ዳግም የተከሰተዉ ጥቃት እና ያሳደረዉ ስጋት-- የማኅበረሰቡን እንቅስቃሴ የገታዉ እያወደመዉ ያለዉ ጦርነት በአማራ ክልል-- ዲፕሎማቶች ከህወሓት የተማረኩ የተባሉ የጦር መሣሪያዎችን...

    28 min

Showing the latest 20 of 155. Every episode is in the API: GET /v1/podcasts/pod_0z9bpb5phjaa18hyebywbeshgm/episodes

More news podcasts →